“ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አስተዳደር ውስጥ ምንም ዓይነት ሚና የላትም” - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አስተዳደር ውስጥ ምንም ዓይነት ሚና የላትም” - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
“ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አስተዳደር ውስጥ ምንም ዓይነት ሚና የላትም” - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2025
ሰብስክራይብ

“ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አስተዳደር ውስጥ ምንም ዓይነት ሚና የላትም” - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

“የቀይ ባሕርን የማስተዳደር ጉዳይ የባሕር ዳርቻ ሀገራትን ብቻ የሚመለከት ነው” ሲሉ ባድር አብደላቲ ለአል አረቢያ ተናግረዋል።

እንደ ኢትዮጵያ ያሉ የባሕር በር የሌላቸው ሀገራት ተሳትፎ “ተቀባይነት የለውም” ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል።

ግብፅ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በቀይ ባሕር አስተዳደር የወደፊት እጣ ፈንታ ዙሪያ እየመከረች መሆኑን የገለፁት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ “ይህን ወሳኝ የባሕር ላይ መተላለፊያ የማስተዳደር፣ ደህንነቱንና መረጋጋቱን የማረጋገጥ ቀዳሚ ኃላፊነት ያለባቸው” ሁለቱ ሀገራት ናቸው ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የባሕር በር መነፈጓን እንደማትቀበል እና ስትራቴጂካዊ ጥቅሞቿን በሰላማዊ መንገድ ለማስከበር ቁርጠኛ መሆኗን በሳምንቱ መጀመሪያ መግለፃቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0