ኬንያ በጎርፍ ሳቢያ የብሔራዊ ፈተና ቁሳቁሶችን በድሮን ተደራሽ ልታደርግ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaኬንያ በጎርፍ ሳቢያ የብሔራዊ ፈተና ቁሳቁሶችን በድሮን ተደራሽ ልታደርግ ነው
ኬንያ በጎርፍ ሳቢያ የብሔራዊ ፈተና ቁሳቁሶችን በድሮን ተደራሽ ልታደርግ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2025
ሰብስክራይብ

ኬንያ በጎርፍ ሳቢያ የብሔራዊ ፈተና ቁሳቁሶችን በድሮን ተደራሽ ልታደርግ ነው

የሀገሪቱ ትምህርት ሚኒስቴር የድሮን ቴክኖሎጂን ወደ ፈተና ሂደት ለማዋሃድ የሚያስችል መዋቅር ለመዘርጋት የፖሊሲ ሰነድ እያዘጋጀ መሆኑን የትምህርት ካቢኔ ጸሐፊ ጁሊየስ ኦጋምባ ተናግረዋል።

"በየዓመቱ የሚከሰት በመሆኑ እንደ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት እርምጃዎችን ወስደናል" ብለዋል።

ሁኔታው አስቸጋሪ ቢሆንም ሁሉም ተፈታኞች ለፈተና እንደሚቀመጡ ኦጋምባ ገልጸዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0