የአፍሪካ ሀገራት ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ድል እንደምታገኝ እርግጠኞች ናቸው - ሩሲያዊ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ሀገራት ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ድል እንደምታገኝ እርግጠኞች ናቸው - ሩሲያዊ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ
የአፍሪካ ሀገራት ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ድል እንደምታገኝ እርግጠኞች ናቸው - ሩሲያዊ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ድል እንደምታገኝ እርግጠኞች ናቸው - ሩሲያዊ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ

"የአፍሪካ ሀገራት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከተጀመረ በኋላ ከማዕቀብ ጋር የተያያዙ ስጋቶች ቢኖሩም ለሩሲያ ፊታቸውን አላዞሩም" ሲሉ የሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የአፍሪካ ጥናቶች ተቋም ዳይሬክተር ኢሪና አብራሞቫስፑትኒክ ተናግረዋል።

በአፍሪካ ምዕራባውያንን የሚደግፉ ሀገራት የሉም፤ በአንዳንድ ሀገራት ወደ ምዕራቡ ዓለም ከሚያዘነብሉ ልሂቃንና መሪዎች ውጪ ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል።

በአጠቃላይ አፍሪካውያን ብሔራዊ ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን አብራሞቫ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0