አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ፍላጎት አላቸው - የሩሲያ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ፍላጎት አላቸው - የሩሲያ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ
አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ፍላጎት አላቸው - የሩሲያ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2025
ሰብስክራይብ

አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ፍላጎት አላቸው - የሩሲያ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ

የኒውክሌር ዘርፍ ልማት እጅግ በጣም ትልቅ ዝግጅት እንደሚጠይቅ የሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የአፍሪካ ጥናት ተቋም ዳይሬክተር ኢሪና አብራሞቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም ለዚህ ጉዳይ የተከተለው ሂደት ትክክል ስለመሆኑ አብራሞቫ ግምገማቸውን አጋርተዋል።

“ኮርፖሬሽኑ የሰው ኃይል በማሠልጠን፣ አነስተኛ ሬአክተር ሞዴል በማቅረብ እና ላቦራቶሪ በማቋቋም በትንሹ ይጀምራል። ሮሳቶም ከዚያም ከ10-15 ዓመታት በኋላ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ያለውን አስቻይ ሁኔታ ይወያያል” ሲሉ አክለው ገልጸዋል።

በእንግዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0