ኪዬቭ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ በያዙት ተጨባጭ አቋም የተነሳ የአፍሪካ ሀገራትን መበቀል ትፈልጋለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪዬቭ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ በያዙት ተጨባጭ አቋም የተነሳ የአፍሪካ ሀገራትን መበቀል ትፈልጋለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ኪዬቭ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ በያዙት ተጨባጭ አቋም የተነሳ የአፍሪካ ሀገራትን መበቀል ትፈልጋለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2025
ሰብስክራይብ

ኪዬቭ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ በያዙት ተጨባጭ አቋም የተነሳ የአፍሪካ ሀገራትን መበቀል ትፈልጋለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ዩክሬን የአሸባሪነት ባህሪዋን በድጋሚ አረጋግጣለች ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

"የኪዬቭ አገዛዝ ታጣቂዎችን በማሠልጠን እና የኔቶ ሀገራት ለዩክሬን የሚያቀርቡትን የምዕራባውያን መሳሪያ በማስታጠቅ ጥቃቶች እንዲፈጽሙ እገዛ ያደርጋል፤ ይህ ሁሉ በአውሮፓ ኅብረት የሚሸፈን ነው" ሲሉ በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት አንስተዋል።

የኪዬቭ አገዛዝ ደጋፊዎች የአፍሪካን አህጉር ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለመሳብ የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ይመስላል ሲሉም ቃል አቀባይዋ ገልጸዋል።

"የኪዬቭ ባለሥልጣናት በዩክሬን ዙሪያ ባለው ሁኔታ በያዙት ተጨባጭ አቋም የተነሳ አፍሪካውያንን እየተበቀሉ እንደሆነ በግልጽ ይታያል" ብለዋል።

ሩሲያ በበኩሏ ለአፍሪካ ሀገራት አስተማማኝ አጋር በመሆን፤ ያለፖለቲካዊ ጣልቃገብነትና ድርብ መስፈርት ለአኅጉሪቱ ሰላምና ደህንነት ቅድሚያ እንደምትሰጥ ዛካሮቫ አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0