ቻይና ለአፍሪካ ምርቶች የዜሮ ታሪፍ ስርዓት ይፋ ልታደርግ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቻይና ለአፍሪካ ምርቶች የዜሮ ታሪፍ ስርዓት ይፋ ልታደርግ ነው
ቻይና ለአፍሪካ ምርቶች የዜሮ ታሪፍ ስርዓት ይፋ ልታደርግ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2025
ሰብስክራይብ

ቻይና ለአፍሪካ ምርቶች የዜሮ ታሪፍ ስርዓት ይፋ ልታደርግ ነው

ይህ ኢኒሼቲቭ ከቻይና ጋር የኢኮኖሚ አጋርነት ስምምነት የተፈራረሙ ሀገራትን እንደሚመለከት ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናግረዋል፡፡

ቤጂንግ ከሁሉም ሀገራት ጋር የጋራ ዕድገትና ብልፅግናን ለማረጋገጥ መሥራቷን ትቀጥላለች ብለዋል፡፡

“ሁሉን አካታች እና የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ልማት በትብብር ማሳደግ ያስፈልጋል” ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ ዓለም አቀፍ ኢ-ሚዛናዊነትን ለመፍታት እና ይበልጥ ዘላቂና ፍትሐዊ የዓለም ስርዓትን ለማጠናከር ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0