የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አኅጉር አቀፍ የንግድ ተሳትፎን ማሳደግ አለብን - የፈጠራ ባለሙያ (ከኡጋንዳ)

ሰብስክራይብ

የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አኅጉር አቀፍ የንግድ ተሳትፎን ማሳደግ አለብን - የፈጠራ ባለሙያ (ከኡጋንዳ)

ጆሽዋ አሂምቢሲብዌ፤ የኢንተርፕራይዞቹን ድንበር ተሻጋሪ የንግድ እንቅስቃሴ በሚያቀሉ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓቶች ላይ እየሠሩ መሆናቸውን ይናገራሉ።

"ኢንተርፕራይዞቹን መደገፍ ላይ ትኩረት አድርገን እንሠራለን። የአንድ አፍሪካ ገበያን እውን ማድረግ የሚያስችሉ ሁሉንም አቅሞች ልናስተባብር ይገባል" ብለዋል።

የፈጠራ ባለሙያው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በሀገራት መካከል የሚደረግ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት የሸቀጥ እና አገልግሎት ተደራሽነትን አድማስ አንደሚያሰፋም አውስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0