የአፍሪካ የግብርና ምርምር ተቋማት የዘርፉን ሀገር በቀል ዕውቀቶች ይበልጥ ሊፈትሹ ይገባል - የቀድሞ የአፍሪካ ኅብረት ኃላፊ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የግብርና ምርምር ተቋማት የዘርፉን ሀገር በቀል ዕውቀቶች ይበልጥ ሊፈትሹ ይገባል - የቀድሞ የአፍሪካ ኅብረት ኃላፊ

አፍሪካ ለዘመናዊ ስልተ ምርት መሠረት መሆን የሚችሉ በተግባር የተፈተሹ ጥንታዊ ሀገር በቀል ዕውቀቶች እንዳሏት የሚናገሩት የቀድሞ የአፍሪካ ኅብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዳይሬክተር ማሃማ ዊድራጎ ናቸው።

"ሀገር በቀል ዕውቀቶች ለሁሉም የልማት መስኮች በጣም ወሳኝ ናቸው። ግብርናን በዘላቂነት ማስቀጠል እና የዓየር ንብረት ለውጥን በተወሰነ ደረጃም ቢሆን መቋቋም የቻልነው በእነዚህ ጥንታዊ ዕውቀቶች ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ እነዚህ ዕውቀቶች በዘላቂነት መጠቀም ስለሚያስችሉ ፖሊሲዎችም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0