የኡጋንዳ የመስከረም ወር የቡና ወጪ ንግድ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኡጋንዳ የመስከረም ወር የቡና ወጪ ንግድ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ
የኡጋንዳ የመስከረም ወር የቡና ወጪ ንግድ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.10.2025
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ የመስከረም ወር የቡና ወጪ ንግድ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

ባለፈው ዓመት ከተመዘገበው የ31,900 ቶን ምርት የ59 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ከ50 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለውጪ ገበያ ማቅረቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ከጥቅምት ወር ጀምሮ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ባለው ወቅት የ15 በመቶ እድገት ይመዘገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ትንበያውን አስቀምጧል፡፡

ሀገሪቱ ከመስከረም 2024 እስከ መስከረም 2025 ባሉት ግዜያት ውስጥ 2.2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘት ችላለች፤ ይህም በዓመት የ57 በመቶ እድገት እንዲመዘገብ ማስቻሉን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0