ከእንስሳት እና የእንስሳት ተዋጽኦ ወጪ ንግድ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተገኝቷል - ግብርና ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

ከእንስሳት እና የእንስሳት ተዋጽኦ ወጪ ንግድ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተገኝቷል - ግብርና ሚኒስቴር

በዘርፉ ለተገኘው ውጤት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና በ 'ሌማት ትሩፋት' የተሠሩ ሥራዎች የላቀ አስተዋጽኦ አንዳላቸውም፤ በሚኒስቴሩ የእንስሳት እና ዓሣ ሐብት ሚኒስትር ዴዔታ ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የሌማት ትሩፋት የወተት፣ ማር፣ እንቁላል፣ የዶሮ ሥጋ እና ዓሳ ምርታማነትን እያሳደገ ነው። ዘንድሮ በተለይ ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ትልቅ ለውጥ አለ" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0