ፑቲን የዩክሬን የጦር ኃይሎች የተከቡባቸው የክራስኖአርሜይስክ፣ ዲሚትሮቭ እና ኩፒያንስክ አካባቢዎችን ለሚጎበኙ የውጭ ጋዜጠኞች መተላለፊያ እንዲረጋገጥ ትዕዛዝ ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን የዩክሬን የጦር ኃይሎች የተከቡባቸው የክራስኖአርሜይስክ፣ ዲሚትሮቭ እና ኩፒያንስክ አካባቢዎችን ለሚጎበኙ የውጭ ጋዜጠኞች መተላለፊያ እንዲረጋገጥ ትዕዛዝ ሰጡ
ፑቲን የዩክሬን የጦር ኃይሎች የተከቡባቸው የክራስኖአርሜይስክ፣ ዲሚትሮቭ እና ኩፒያንስክ አካባቢዎችን ለሚጎበኙ የውጭ ጋዜጠኞች መተላለፊያ እንዲረጋገጥ ትዕዛዝ ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.10.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን የዩክሬን የጦር ኃይሎች የተከቡባቸው የክራስኖአርሜይስክ፣ ዲሚትሮቭ እና ኩፒያንስክ አካባቢዎችን ለሚጎበኙ የውጭ ጋዜጠኞች መተላለፊያ እንዲረጋገጥ ትዕዛዝ ሰጡ

የዩክሬን ጋዜጠኞች፤ ከዩክሬን የጦር ኃይሎች ትዕዛዝ ሲጠየቅ እነዚህን አካባቢዎች መጎብኘት ይችላሉ፡፡

የሩሲያ ጦር ሠራዊት አስፈላጊ ከሆነ በእነዚህ አካባቢዎች ለ5-6 ሰዓታት ግጭት ለማስቆም ዝግጁ መሆኑን የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ሚኒስቴሩ ለጋዜጠኞችም ሆነ ለሩሲያ ወታደራዊ ሠራተኞች የደህንነት ዋስትና የሚኖር ከሆነ፤ የዩክሬንን ጨምሮ ለውጭ ሚዲያ ቡድኖች ያልተገደበ የመግቢያ እና የመውጫ ኮሪደሮች ለማዘጋጀት ፍቃደኛ እንደሆነ ገልጿል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0