የሩሲያ ቡሬቬስትኒክ ሚሳኤል አዲስ ቴክኖሎጂዎች ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ጠቃሚ ነው - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ቡሬቬስትኒክ ሚሳኤል አዲስ ቴክኖሎጂዎች ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ጠቃሚ ነው - ክሬምሊን
የሩሲያ ቡሬቬስትኒክ ሚሳኤል አዲስ ቴክኖሎጂዎች ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ጠቃሚ ነው - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.10.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ቡሬቬስትኒክ ሚሳኤል አዲስ ቴክኖሎጂዎች ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ጠቃሚ ነው - ክሬምሊን

"ይህ በተግባራዊ ጠቀሜታ መስክ ለወደፊቱ ብሔራዊ ኢኮኖሚ ትልቅ ግኝት ነው" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዓለም ልዩ የሆነው የኒውክሌር ክሩዝ ሚሳኤል ዋና ዋና ግቦቹን እንዳሳካ ጥቅምት 11 ከተካሄደው የተሳካ ሙከራ በኋላ አረጋግጠዋል።

ℹ ሚሳኤሉ 14ሺ ኪሎ ሜትር ርቀት በመጓዝ፤ የመከላከያ ስርዓቶችን የማለፍ አቅም እንዳለው አሳይቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0