ኢትዮጵያ እና ቻይና በእንስሳት እርባታ ዘርፍ ሰፊ የትብብር ምኅዳር አላቸው - ቻይናዊ የእንስሳት እና የወተት ተዋጽኦ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ቻይና በእንስሳት እርባታ ዘርፍ ሰፊ የትብብር ምኅዳር አላቸው - ቻይናዊ የእንስሳት እና የወተት ተዋጽኦ ባለሙያ

ዌን ሊሚንግ፤ ኢትዮጵያ ከቻይና-አፍሪካ የግብርና ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ጥምረት በከፍተኛው ተጠቃሚ መሆን እንደምትችል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡

ባለሙያው በአፍሪካ በቀንድ ከብት ብዛት ቀዳሚ የሆነችው ሀገሪቱ፤ በዕውቀት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ ይበልጥ መሥራት አንዳለባትም አንስተዋል።

"ኢትዮጵያ አፍሪካ ውስጥ ቁልፍ ሀገር ናት። ጥምረቱ ኢትዮጵያ ያላትን የእንስሳት ሐብት ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም የሚያስችሉ ስልቶችን በጋራ ለመቀየስ ያስችላል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0