በራሳችን የካካዎ ምርት ምርጥ ቸኮሌቶችን እያመረትን ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

በራሳችን የካካዎ ምርት ምርጥ ቸኮሌቶችን እያመረትን ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት ሥመ-ጥር ለመሆን እየሠራች መሆኑን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

"ሀገሪቱ በካካዎ ምርት ያላትን ዕምቅ አቅም መጠቅም ጀምራለች፡፡ አርሶ አደሮችም ወደ እኛ እየመጡ ዘሮችን እየወሰዱ ነው። ለምሳሌ ‘ንብ ቸኮሌት' ከምርጥ ቸኮሌቶች ውስጥ አንዱ ሆኖ ተመድቧል" ብለዋል።

ኃላፊው ኢትዮጵያ የተዳቀሉ የበቆሎ ዝርያዎችን በማምረት ረገድ ራሷን መቻሏንም አስታውቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0