በዩክሬን የሚደረግ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት የፈረንሳይን ሕጋዊነት እንደሚያሳጣ እና ኔቶን እንደሚከፋፍል የፓለቲካ ባለሙያው አስጠነቀቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበዩክሬን የሚደረግ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት የፈረንሳይን ሕጋዊነት እንደሚያሳጣ እና ኔቶን እንደሚከፋፍል የፓለቲካ ባለሙያው አስጠነቀቁ
በዩክሬን የሚደረግ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት የፈረንሳይን ሕጋዊነት እንደሚያሳጣ እና ኔቶን እንደሚከፋፍል የፓለቲካ ባለሙያው አስጠነቀቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.10.2025
ሰብስክራይብ

በዩክሬን የሚደረግ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት የፈረንሳይን ሕጋዊነት እንደሚያሳጣ እና ኔቶን እንደሚከፋፍል የፓለቲካ ባለሙያው አስጠነቀቁ

"ፈረንሳይ 2 ሺ ወታደሮችን ለመላክ መዘጋጀቷ የምዕራቡ ዓለም የሞስኮን ቀይ መስመሮች ቀስ በቀስ እያለፈ እንደሆነ ያመለክታል" ሲሉ ኢራናዊቷ የፖለቲካ ተንታኝ ሶመዬ ማንደጋር ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

ለኪዬቭ ድጋፍ እንደሆነ ተደርጎ ቢገለጽም እንዲህ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ፤ "ቀስቃሽና ምክንያታዊ ያልሆነ፤ አውሮፓንም ወደ አዲስ የጸጥታ ቀውስ ሊከት የሚችል" ሆኖ ይታያል ብለዋል፡፡

በእርሳቸው ግምገማ ይህ እንቅሳቃሴ መንታ አደጋን የሚያስከትል ነው፡፡

በውስጣዊ የፖለቲካ ውዥንብር ውስጥ የምትገኘው ፓሪስ፤ በውጭ ሀገር ወታደራዊ ግጭትን ማባባስ በሀገር ውስጥ የሚታየውን ተዓማኒነት ይበልጥ ያሰፋል፡፡

በኔቶ ውስጥ ደግሞ በዩክሬን ምድር ላይ የሚደረግ የአንድ ወገን እርምጃ በታሳትፎ ገደብ ዙሪያ አስቀድሞ በተከፋፈሉ አጋሮች መካከል ያለውን ልዩነት ይባሱኑ ያጎላል፡፡

ማንደጋር፤ "በዩክሬን ውስጥ የሚደረግ ማንኛውም የምዕራባውያን ኃይሎች ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት በግጭቱ ውስጥ እንደመሳተፍ የሚቆጠር እና የማያወላዳ ምላሽ የሚያስከትል ነው" የሚለውን የሩሲያን አቋም አጽንኦት ሰጥተዋል። እነዚህን ገደቦች ወደ ጎን ማለት የአውሮፓን ደህንነትም ሆነ የህብረቱን አንድነት እንደማያገለግል አስረድተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0