https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ ስንዴ ሥራ አስጀመሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ ስንዴ ሥራ አስጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ ስንዴ ሥራ አስጀመሩ በዞኑ የሜካናይዜሽን አስተራረስ እያደገ በመሄዱ የአካባቢውን የግብርና ብቁነት እና ምርታማነት እያሳደገ እንደሚገኝ በማህበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልዕከት... 29.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-29T15:12+0300
2025-10-29T15:12+0300
2025-10-29T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/1d/2030534_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_d89a838190750e1dd0f18f7bb7faaa5c.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ ስንዴ ሥራ አስጀመሩ በዞኑ የሜካናይዜሽን አስተራረስ እያደገ በመሄዱ የአካባቢውን የግብርና ብቁነት እና ምርታማነት እያሳደገ እንደሚገኝ በማህበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልዕከት ጠቁመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአካባቢው የሙዝ፣ ፓፓያ እና አሳ ክለስተር ሥራዎችንም ተመልክተናል ብለዋል።“ዛሬ ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመረ የሚሄድ ምርታማነት እየተመለከትን እንገኛለን። ለማደግ ምንም አይነት የውጭ ድጋፍ አይመጣም። እውነተኛውን የሀገራችን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው” ሲሉም መልዕክታቸን አስፍረዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/1d/2030534_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_14f484a5369ac71f598e65ba23b2d313.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ ስንዴ ሥራ አስጀመሩ
15:12 29.10.2025 (የተሻሻለ: 15:14 29.10.2025) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ ስንዴ ሥራ አስጀመሩ
በዞኑ የሜካናይዜሽን አስተራረስ እያደገ በመሄዱ የአካባቢውን የግብርና ብቁነት እና ምርታማነት እያሳደገ እንደሚገኝ በማህበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልዕከት ጠቁመዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአካባቢው የሙዝ፣ ፓፓያ እና አሳ ክለስተር ሥራዎችንም ተመልክተናል ብለዋል።
“ዛሬ ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመረ የሚሄድ ምርታማነት እየተመለከትን እንገኛለን። ለማደግ ምንም አይነት የውጭ ድጋፍ አይመጣም። እውነተኛውን የሀገራችን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው” ሲሉም መልዕክታቸን አስፍረዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X