https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን ኃይሎች በክራስኖአርሜይስክ እና ኩፕያንስክ ከበባ ውስጥ መግባት ዘለንስኪ ምዕራባውያንን 'ሲያታልል' እንደቆየ አጋልጧል" - ባለሙያ
የዩክሬን ኃይሎች በክራስኖአርሜይስክ እና ኩፕያንስክ ከበባ ውስጥ መግባት ዘለንስኪ ምዕራባውያንን 'ሲያታልል' እንደቆየ አጋልጧል" - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ኃይሎች በክራስኖአርሜይስክ እና ኩፕያንስክ ከበባ ውስጥ መግባት ዘለንስኪ ምዕራባውያንን 'ሲያታልል' እንደቆየ አጋልጧል" - ባለሙያየክራስኖአርሜይስክ እና የኩፕያንስክ ከተሞች በቁጥጥር ስር መዋል የዩክሬኑን ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንደ ፖለቲከኛ... 29.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-29T14:14+0300
2025-10-29T14:14+0300
2025-10-29T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/1d/2029793_0:22:800:472_1920x0_80_0_0_d0d29dd54e1718fee9300ba98dd88949.jpg
የዩክሬን ኃይሎች በክራስኖአርሜይስክ እና ኩፕያንስክ ከበባ ውስጥ መግባት ዘለንስኪ ምዕራባውያንን 'ሲያታልል' እንደቆየ አጋልጧል" - ባለሙያየክራስኖአርሜይስክ እና የኩፕያንስክ ከተሞች በቁጥጥር ስር መዋል የዩክሬኑን ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንደ ፖለቲከኛ ግምት ውስጥ የሚከት እንዲሁም በምዕራባውያን ዘንድ የፖለቲካ እጣ ፈንታውን አደጋ ላይ የሚጥል ነው ሲሉ የቀድሞ የሩሲያ ጦር ሻለቃ አናቶሊ ማትቪቹክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።“ግዛቱን ማጣት በሁኔታው ላይ ቁጥጥር ማጣትን ያመለክታል። በመሠረታዊነት በምዕራባውያን ዘንድ እንደ ተዓማኒ ፖለቲከኛ መታየቱ ይቆማል” ብለዋል።ዶናልድ ትራምፕ ለጦር መሳሪያ እና ለገንዘብ “ሆን ተብሎ እንደተታለሉ” ሲረዱ፤ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ትዕዛዝ ሊሰጡ ይችላሉ ሲሉ ወታደራዊ ባለሙያው ጠቁመዋል።“ኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ ዕጣ ፈንታቸው ተወስኗል፤ በእኛ [የሩሲያ] ወታደሮች ቁጥጥር ሥር ይውላሉ፤ ወታደሮቻችን በድኔፕሮፔትሮቭስክ እንዲሁም ክራማቶርስክ እና ስላቪያንስክ አቅጣጫ ወደ ሀገሪቱ ጠልቀው መግባት ይጀምራሉ” ሲሉም ግምታቸውን አስቀምጠዋል።ዘለንስኪ ፈጽሞ እጅ እንዲሰጡ አያዝም፤ በዚህም የተከበቡት ወታደሮች “መማረክ ወይም መሞት ይጠብቃቸዋል” ሲሉ ማትቪቹክ ደምድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/1d/2029793_71:0:730:494_1920x0_80_0_0_aaa479829d56e196dcf63e4a30258930.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩክሬን ኃይሎች በክራስኖአርሜይስክ እና ኩፕያንስክ ከበባ ውስጥ መግባት ዘለንስኪ ምዕራባውያንን 'ሲያታልል' እንደቆየ አጋልጧል" - ባለሙያ
14:14 29.10.2025 (የተሻሻለ: 14:24 29.10.2025) የዩክሬን ኃይሎች በክራስኖአርሜይስክ እና ኩፕያንስክ ከበባ ውስጥ መግባት ዘለንስኪ ምዕራባውያንን 'ሲያታልል' እንደቆየ አጋልጧል" - ባለሙያ
የክራስኖአርሜይስክ እና የኩፕያንስክ ከተሞች በቁጥጥር ስር መዋል የዩክሬኑን ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንደ ፖለቲከኛ ግምት ውስጥ የሚከት እንዲሁም በምዕራባውያን ዘንድ የፖለቲካ እጣ ፈንታውን አደጋ ላይ የሚጥል ነው ሲሉ የቀድሞ የሩሲያ ጦር ሻለቃ አናቶሊ ማትቪቹክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
“ግዛቱን ማጣት በሁኔታው ላይ ቁጥጥር ማጣትን ያመለክታል። በመሠረታዊነት በምዕራባውያን ዘንድ እንደ ተዓማኒ ፖለቲከኛ መታየቱ ይቆማል” ብለዋል።
ዶናልድ ትራምፕ ለጦር መሳሪያ እና ለገንዘብ “ሆን ተብሎ እንደተታለሉ” ሲረዱ፤ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ትዕዛዝ ሊሰጡ ይችላሉ ሲሉ ወታደራዊ ባለሙያው ጠቁመዋል።
“ኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ ዕጣ ፈንታቸው ተወስኗል፤ በእኛ [የሩሲያ] ወታደሮች ቁጥጥር ሥር ይውላሉ፤ ወታደሮቻችን በድኔፕሮፔትሮቭስክ እንዲሁም ክራማቶርስክ እና ስላቪያንስክ አቅጣጫ ወደ ሀገሪቱ ጠልቀው መግባት ይጀምራሉ” ሲሉም ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
ዘለንስኪ ፈጽሞ እጅ እንዲሰጡ አያዝም፤ በዚህም የተከበቡት ወታደሮች “መማረክ ወይም መሞት ይጠብቃቸዋል” ሲሉ ማትቪቹክ ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X