በሩሲያ መሠረተ ልማት ላይ ከተወነጨፉ የጠላት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከ1 በመቶ በታች የሚሆኑት ዒላማቸው ጋር ደርሰዋል - የሩሲያ ፀጥታ ምክር ቤት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ መሠረተ ልማት ላይ ከተወነጨፉ የጠላት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከ1 በመቶ በታች የሚሆኑት ዒላማቸው ጋር ደርሰዋል - የሩሲያ ፀጥታ ምክር ቤት
በሩሲያ መሠረተ ልማት ላይ ከተወነጨፉ የጠላት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከ1 በመቶ በታች የሚሆኑት ዒላማቸው ጋር ደርሰዋል - የሩሲያ ፀጥታ ምክር ቤት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ መሠረተ ልማት ላይ ከተወነጨፉ የጠላት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከ1 በመቶ በታች የሚሆኑት ዒላማቸው ጋር ደርሰዋል - የሩሲያ ፀጥታ ምክር ቤት

ሁሉም የሩሲያ የነዳጅ እና ጋዝ ኩባንያዎች ራሳቸውን ለመጠበቅ ከፍተኛ እርምጃዎችን እየወሰዱ መሆኑን የፀጥታው ምክር ቤት ፀሐፊ ሰርጌ ሾይጉ ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል።

እነዚህ የምህንድስና እርምጃዎች እንዲሁም የሚበርሩ ቁሳቁሶችን በማውደም ላይ የተሠማሩ ተንቀሳቃሽ ተዋጊ ቡድኖች ሥራ ናቸው ሲሉ አስረድተዋል።

"የጠላት ግቦች ግልጽ ናቸው፤ እጥረት ለመፍጠር፣ ሽብር ለመፍጠር፣ የእርሻ ዘመቻውን፣ የማሞቂያውን ወቅት እና ሌሎች በርካታ ነገሮችን ለማስተጓጎል ነው" ሲሉ ሾይጉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

በሩሲያ መሠረተ ልማት የሚደርሱ የድሮን ጥቃቶች በፍጥነት እንደሚወገዱ እና በሀገሪቱ አለመረጋጋት በመፍጠር ረገድ አስተዋፅኦ አይኖራቸውም ሲሉ ባለሥልጣኑ ደምድመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0