ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷን ይበልጥ በማሳደግ ከአፍሪካ ሰፊ ገበያ መጠቀም ትችላለች - የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷን ይበልጥ በማሳደግ ከአፍሪካ ሰፊ ገበያ መጠቀም ትችላለች - የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ስንዴን ቀዳሚ ኢኒሼቲቭ አድርጎ በመያዝ፤ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አብነት የሚሆን ስኬት ማስመዝገቡን የድርጅቱ ረዳት ዋና ዳይሬክተር እና የአፍሪካ ተወካይ አበበ ሃይለገብርኤል ገልጸዋል።

ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ሀገሪቱ ከራስ ፍጆታ ባለፈ በስንዴ ምርት የአፍሪካን ገበያ የመድረስ ሰፊ አቅም እንዳላት ተናግረዋል።

"መንግሥት ለስንዴ ምርት ቅድሚያ ሰጥቷል። በዚህም የስንዴ ሽፋን ያላቸው ቦታዎች በመስፋታቸው ምርት ትርጉም ባለው ሁኔታ ጨምሯል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0