#viral| አጥር ያልበገረው የሩሲያ ድብ...

ሰብስክራይብ

#viral| አጥር ያልበገረው የሩሲያ ድብ...

ድቡ የደህንነት አጥሩን ጥሶ ወደ ሩሲያው ቮስቶችኒ የጠፈር መንኮራኩር ማስወንጨፊያ ክልክል ስፍራ ገብቷል።

የስፍራው ጠባቂ እንስሳው ከሽቦዋማ የአጥር ወጥመድ እንዲወጣ ለመርዳት ሞክሮ የነበር ቢሆንም፤ በተንቀሳቃሽ ምስሉ እንደሚታየው ቆራጡ ድብ ወደኋላ ከመመለስ ይልቅ የጠፈር ጉዞ ለማድረግ የወሰነ ይመስላል።

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0