የአፍሪካን የግብርና ፖሊሲዎች የሚያቀራርቡ አጋርነቶችን ማስፋት አለብን - የኡጋንዳ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን የግብርና ፖሊሲዎች የሚያቀራርቡ አጋርነቶችን ማስፋት አለብን - የኡጋንዳ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ

ፍሬድ ብዊኖ ኪያኩላጋ፤ ክልላዊ አጋርነቶች የአፍሪካ ሀገራትን የግብርና ምርት የገበያ ትስስር እንደሚያጎለብቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

"እያንዳንዱ ሀገር ከጎረቤቶቹ ጋር የማይጣጣም ፖሊሲ ሊኖረው ይችላል። እኚህን ፖሊሲዎች የሚያቀራርቡ እና ለአፍሪካ አኅጉራዊ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት እገዛ የሚያደርጉ አጋርነቶች ወሳኝ ናቸው" ብለዋል።

ሚኒስትሩ መሰል አጋርነቶች ለግብርናው ዘርፍ የዕውቀት እና ክህሎት ሽግግር ፋይዳ እንዳላቸውም ነው ያብራሩት፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0