የሱዳን ጦር 'በአማጺው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሚፈጸሙ የሲቪሎች ስልታዊ ጭፍጨፋዎችን' ለማስቀረት ከኤል-ፋሸርን መልቀቁን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሱዳን ጦር 'በአማጺው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሚፈጸሙ የሲቪሎች ስልታዊ ጭፍጨፋዎችን' ለማስቀረት ከኤል-ፋሸርን መልቀቁን አስታወቀ
የሱዳን ጦር 'በአማጺው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሚፈጸሙ የሲቪሎች ስልታዊ ጭፍጨፋዎችን' ለማስቀረት ከኤል-ፋሸርን መልቀቁን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2025
ሰብስክራይብ

የሱዳን ጦር 'በአማጺው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሚፈጸሙ የሲቪሎች ስልታዊ ጭፍጨፋዎችን' ለማስቀረት ከኤል-ፋሸርን መልቀቁን አስታወቀ

"ቀሪዎቹን ዜጎች እና ቀሪውን ከተማ ከጥፋት ለመታደግ ከተማዋን ለቀው ወደ ደህና ቦታ እንዲሄዱ ተስማምተናል" ሲሉ አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን በሱዳን ጦር ኃይሎች በተለቀቀው የተንቀሳቃሽ ምሥል መልዕክታቸው ላይ ተናግረዋል።

የሱዳን ጦር ዋና አዛዥ የከተማዋን ፅናት አድንቀው፤ በኤል-ፋሸር እና በመላው ሱዳን ለተፈጸሙት ግፎች፤ "ወንጀለኞችን ተጠያቂ እንደሚያደርጉ" ቃል ገብተዋል።

መግለጫው ከግንቦት 2024 ጀምሮ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በከበባው ስር የነበረችውን እና በድርቅ የተመታችው የሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን በይፋ ከተናገረ ከአንድ ቀን በኋላ የተሰጠ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0