ኢትዮጵያ ዓባይን መጠቀም ተፈጥሯዊና ሕጋዊ መብቷ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ዓባይን መጠቀም ተፈጥሯዊና ሕጋዊ መብቷ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ኢትዮጵያ ዓባይን መጠቀም ተፈጥሯዊና ሕጋዊ መብቷ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ዓባይን መጠቀም ተፈጥሯዊና ሕጋዊ መብቷ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሀገሪቱ በብሔራዊ ጥቅሟ ላይ ኢ-ፍትሃዊና ኢ-ርታዊ ውሳኔ እንደተወሰነባት ተናግረዋል፡፡

"ኢትዮጵያ አሁንም ያላት አቋም ግልጽ ነው። ግብጻዊያንም ሱዳናዊያንም ወንድሞቻችን ናቸው። ስለዚህ የሚያዋጣው በመነጋገርና በመተባበር በጋራ ማደግ ነው። እኛ ማንንም በሚጎዳ መልኩ አናቅድም አንሠራም።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0