አፍሪካ የግብርና አቅሟን ገና መጠቀም አልጀመረችም - የኡጋንዳ የእንስሳት ጤና ኮሚሽነር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ የግብርና አቅሟን ገና መጠቀም አልጀመረችም - የኡጋንዳ የእንስሳት ጤና ኮሚሽነር

ዶ/ር አና-ሮዝ ኦኩሩት፣ አኅጉሪቱ ዘመናዊ ስልተ ምርትን በመጠቀም ያላትን እምቅ የግብርና ኃብት ወደ ልማት መቀየር እንዳለባት ለስፑኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በመስኖ መልማት የሚችል ሰፊ መሬት አለን። ይህን በአግባቡ ወደ ምርት ማስገባት እና የእንስሳት እርባታ ሥርዓታችንን ማዘመን ይኖርብናል።" ብለዋል፡፡

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄዱ ይታወሳል፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0