የሩሲያ ሚዲያ አፍሪካ ውስጥ መገኘቱ የምዕራባውያንን የሚዲያ የበላይነት ለመቋቋም ወሳኝ ነው - የኮንጎ ጋዜጠኛ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሚዲያ አፍሪካ ውስጥ መገኘቱ የምዕራባውያንን የሚዲያ የበላይነት ለመቋቋም ወሳኝ ነው - የኮንጎ ጋዜጠኛ

"ሁሉም ምዕራባውያን ሚዲያዎች በሐሰት መረጃ እየመረዙን ነው። ... በየደቂቃው ግልፅ የሆነ ፕሮፓጋንዳቸውን ይግቱናል " ሲሉ ጋይ ሲምፎሪየን ኦኩላቡካ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ በቁጭት ተናግረዋል።

እየጨመረ በመጣው የሩሲያ ጥላቻ  መካከል፣ የአገሪቱን የመረጃ ሚዛን ለመጠበቅ እና የተወሰኑ ትርክቶችን ለመቋቋም አፍሪካ ውስጥ የተለያዩ የብሮድካስት ማዕከላትን መክፈት አለባት ሲሉ ሞስኮ ውስጥ በተካሄደው 'የጋራ ጥረት መድረክ'  ጎን ለጎን ተናግረዋል።

ጋዜጠኛው አክለውም ብዛት ያላቸው የኮንጎ ወጣቶች የአገራቸውን ዕድገት በትምህርት እንዲያግዙ ሩሲያ የዩኒቨርሲቲ መቀበያ ኮታዎቿን እንድትጨምር አሳስበዋል። በትንሹ 85 በመቶ የሚሆነው የኮንጎ ልሂቅ በቀድሞዋ የሶቪዬት ሕብረት ወይም በሩሲያ የሰለጠነ መሆኑንም ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0