በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 24 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን ከወባ መከላከል መቻሉ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 24 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን ከወባ መከላከል መቻሉ ተዘገበ
በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 24 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን ከወባ መከላከል መቻሉ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.10.2025
ሰብስክራይብ

በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 24 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን ከወባ መከላከል መቻሉ ተዘገበ

የአገር ውስጥ ሚዲያ ጤና ሚኒስቴርን ጥቅሶ እንደዘገበው ባለፉት ሦስት ወራት ከ9 ሚሊዮን በላይ የመኝታ አጎበር ለማኅበረሰቡ ተሠራጭቷል፡፡ በ105 ወረዳዎች የፀረ-ወባ ኬሚካል የቤት ለቤት ርጭት መደረጉንም ዘገባው አክሏል።

በሩብ ዓመቱ ከአምና ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር  የወባ ስርጭቱ በ42.1 በመቶ የቀነሰ ሲሆን፤ ከሳምንት እስከ ሳምንት ያለው ልዩነት ከ5 እስከ 10 በመቶ ቅናሽ ማሳየቱ ነው የተገለፀው።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0