ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በግብርና ቴክኖሎጂ ላይ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ - የግብርና ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በግብርና ቴክኖሎጂ ላይ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ - የግብርና ሚኒስቴር

አገራቱ በቅርቡ የተፈራረሙት የኒውክሌር ልማት ፕሮጀክት ስምምነት፣ ለኢትዮጵያ ግብር ዕድገት ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦ አንዳለው የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢፋ ሙለታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የአፈር ለምነት ማረጋገጥ እና የምግብ ጥበቃ ሥርዓትን ማሳደግ ከስምምነቱ ትሩፋቶች ውስጥ ይጠቀሳሉ። የግብር ዘርፋችንን ውጤታማነት ለማሳደግ የሩሲያን የተለያዩ ቴክኖሎጂ ስንጠቀም ቆይተናል።" ብለዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት፣ የአዲስ አበባ አና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች አንዲሁም ሌሎች ተቋማት፣ ላለፉት 15 ዓመታት የሩሲያን የባዮቴክኖሎጂ ስልተ ምርት ሲጠቀሙ መቆየታቸውንም አንስተዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0