ሞስኮ ከዋሽንግተን ጋር ግንኙነት ለመመሥረት ዝግጁ መሆኗን ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ
18:27 27.10.2025 (የተሻሻለ: 18:34 27.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሞስኮ ከዋሽንግተን ጋር ግንኙነት ለመመሥረት ዝግጁ መሆኗን ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ
የክሬምሊን ቃል አቀባይ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ይዘቶች፦
🟠 ግልጽነት ቢኖርም ሩሲያም ሆነ ፑቲን የሚመሩት በራሳቸው ብሔራዊ ጥቅም ነው።
🟠 አውሮፓውያን በሩሲያ ጥላቻ እና በኃይለኛ የቁጣ ስሜት ውስጥ ይገኛሉ።
🟠 ሩሲያ የራሷን ደኅንነት ለማረጋገጥ ያለማቋረጥ እየሠራች ነው፤ እንዲሁም አዳዲስ የጦር መሣሪያዎችን ማልማት ከዚህ ግብ ጋር የሚጣጣም ነው።
🟠ፑቲን በዛሬው ዕለት ዓለም አቀፍ የስልክ ውይይት ያደርጋሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X