ሩሲያ ማሌዥያ ትላልቅ አቅም ያላቸውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች እና ትናንሽ 'ሞጁላር' ማብለያዎችን በመገንባት ለመርዳት ዝግጁ ነች - ባለሥልጣን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ማሌዥያ ትላልቅ አቅም ያላቸውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች እና ትናንሽ 'ሞጁላር' ማብለያዎችን በመገንባት ለመርዳት ዝግጁ ነች - ባለሥልጣን
ሩሲያ ማሌዥያ ትላልቅ አቅም ያላቸውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች እና ትናንሽ 'ሞጁላር' ማብለያዎችን በመገንባት ለመርዳት ዝግጁ ነች - ባለሥልጣን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.10.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ማሌዥያ ትላልቅ አቅም ያላቸውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች እና ትናንሽ 'ሞጁላር' ማብለያዎችን በመገንባት ለመርዳት ዝግጁ ነች - ባለሥልጣን

የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲ ኦቨርቹክ ከማሌዥያው አቻቸው ፋዲላህ ዩሶፍ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ እንደገለጹት፣ በሩሲያ እና በደቡብ ምሥራቅ የእስያ አገራት ማኅበር መካከል ያለውን ውይይት ለማራመድ ኳላ ላምፑር የያዘችው ገንቢ አቋም የሚደነቅ ነው።

ሩሲያ የውጭ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቷን ማስፋፋት እንዲሁም ከማኅበሩ ጋር ያላትን ትብብር ማጠናከር ቁልፍ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ ሆኖ እንደሚቀጥል የሩሲያው ባለሥልጣን ጠቁመዋል።

ሁለቱ ወገኖች የማደግ እና የአይነተ ብዙ የሁለትዮሽ የንግድ እምቅ አቅም እንዳላቸው አጉልተው አሳይተዋል።

የኦቨርቹክ ጽሕፈት ቤት እንዳለው፣ "ከጥር እስከ ነሐሴ 2017 ባለው ጊዜ ውስጥ የነበረው የሁለትዮሽ ንግድ፣ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ32.1% ጨምሮ 2.47 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል። ሩሲያ ለማሌዥያ የምታቀርባቸውን የኃይል ምንጮች፣ መድኃኒቶች እና የኢንዱስትሪ ዕቃዎች የሕክምና መሣሪያዎችን ጨምሮ አቅርቦቶች በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ ያሉትን ጠንካራ ዕድሎችን በማየት ላይ ትገኛለች።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0