የሩሲያ ጦር በዛፖሮዥዬ እና በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልሎች ሦስት መንደሮች ነፃ አወጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር በዛፖሮዥዬ እና በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልሎች ሦስት መንደሮች ነፃ አወጡ
የሩሲያ ጦር በዛፖሮዥዬ እና በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልሎች ሦስት መንደሮች ነፃ አወጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.10.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዛፖሮዥዬ እና በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልሎች ሦስት መንደሮች ነፃ አወጡ

እነዚህ አካባቢዎች ኖቮኒኮላዬቭካ፣ ፕሪቮልኖዬ እንዲሁም ዬጎሮቭካ መሆናቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።

ስለ ዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዳራ የስፑትኒክ አፍሪካን ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0