ደቡብ አፍሪካ የዩክሬን ግጭት እንዲፈታ 'ማመቻቸት የምትችልበት ጥሩ ሁኔታ ላይ ትገኛለች' ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ የዩክሬን ግጭት እንዲፈታ 'ማመቻቸት የምትችልበት ጥሩ ሁኔታ ላይ ትገኛለች' ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

አፍሪካዊቷ አገር የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ለሚደረገው ድርድር አስተናጋጅ ለመሆን ዝግጁ መሆኗን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ራማፎሳ አክለውም፤ የሰላም ሂደቱ አካል በመሆን ሞስኮንና ኪዬቭን እንደገና ለመጎብኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ምንም እንኳን አገራቸው ከዩክሬን ግጭት በጣም የራቀች ቢሆንም፣ የውጭ ፖሊሲዋ በኔልሰን ማንዴላ ትምህርት መሠረት ጦርነትን ሳይሆን ድርድርን ትመርጣለለች ብለዋል።

ሲሪል ራማፎሳ በ47ኛው የደቡብ ምስራቅ እስያ አገራት ማኅበር ጉባኤ ላይ ከተሳተፉ በኋላ ወደ ማሌዥያ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት በማጠቃለል በኳላ ላምፑር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ራማፎሳ በዩክሬን ግጭት እልባት ላይ የደቡብ አፍሪካን ሚና በተመለከተ የተናገሩን ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0