#viral | ሁለት የሞተር ሳይክል ተወዳዳሪዎች በማሌዥያ ግራንድ ፕሪክስ ሞቶ3 ውድድር በልምምድ ላይ ሳሉ ተጋጭተው ሆስፒታል ገቡ

ሰብስክራይብ

#viral  | ሁለት የሞተር ሳይክል ተወዳዳሪዎች በማሌዥያ ግራንድ ፕሪክስ ሞቶ3 ውድድር በልምምድ ላይ ሳሉ ተጋጭተው ሆስፒታል ገቡ

ከዚህ የውድድር ዘመን ቀደም ብሎ ሻምፒዮን የነበረው የስፔኑ ሞተረኛ ጆዜ አንቶኒዮ ሩኤዳ በሴፓንግ የውድድር ሜዳ ላይ ሲያሟሙቅ ከስዊዘርላንዳዊው አሽከርካሪኖህ ዴትዊለር ሞተር ሳይክል ጋር በከፍተኛ ፍጥነት ተጋጭቷል።

ግጭቱ በጣም ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ዴትዊለርን ወደ አየር ወርውሮታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0