የሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ሞስኮ ይገባሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ሞስኮ ይገባሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር
የሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ሞስኮ ይገባሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.10.2025
ሰብስክራይብ

የሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ሞስኮ ይገባሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ "ከጥቅምት 16 እስከ 18፣ የኮሪያ ዲሞክራሲያዊ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾይ ሰን ሁይ በሩሲያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ"።

እንደ ሰሜን ኮሪያ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ ሚኒስትሯ ቤላሩስንም ይጎበኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0