ለእስራኤል የሚላከው የጦር መሣሪያ እንዲቆም የሚጠይቅ የፍትሕና የሰላም ሰልፍ ፓሪስ ውስጥ ተካሄደ

ሰብስክራይብ

ለእስራኤል የሚላከው የጦር መሣሪያ እንዲቆም የሚጠይቅ የፍትሕና የሰላም ሰልፍ ፓሪስ ውስጥ ተካሄደ

በሮይሲ-ቻርለስ-ደ-ጎል አየር ማረፊያ የሚሰሩ ሠራተኞች፤ “ሥራቸው በጦር መሣሪያ ጭነት አማካኝነት በእስራኤል ያለውን ጦርነት ለማቀጣጠል እየዋለ ነው” በማለት ተቃውሞአቸውን ለማሰማት ተርሚናል 2ቢ ፊት ለፊት ተሰባስበው ነበር ሲሉ የሱኡድ ኤሪን ሕብረት (የአብሮነት ማኅበር አባል) ተወካይ የሆኑት ፓትሪክ ብሪሴት ለስፑትኒክ አፍሪካ  ተናግረዋል።

ሰልፈኞቹ “ማክሮን እየተካሄደ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ውስጥ ተባባሪ ነው” እንዲሁም “የጦር መሣሪያ አቅርቦት ይቁም” በማለት ድምፃቸውን አሰምተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0