#viral ጀርመን ውስጥ 56 ሺህ ቶን የሚመዝኑ 2 የቀድሞ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማቀዝቀዣ የኮንክሪት ማማዎች ወደ ፍርስራሽነት ተቀየሩ

ሰብስክራይብ

#viral  ጀርመን ውስጥ 56 ሺህ ቶን የሚመዝኑ 2 የቀድሞ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማቀዝቀዣ የኮንክሪት ማማዎች ወደ ፍርስራሽነት ተቀየሩ

​በአንድ ወቅት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ቤተሰቦች የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርብ በነበረው የጉንደርሚንገን ኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስፍራ ታዳሽ ኃይል ለማከማቸት የሚያገለግል የባትሪ ማከማቻ መሠረተ ልማት ለመገንባት ታቅዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0