በምስራቅ ሊቢያ የሚገኑ የጦር ኃይሎች በናይጄሪያ ታጣቂ ቡድን ከ16 ወራት በፊት ታግተው የነበሩ የኒጀር ዜጎችን አስለቀቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበምስራቅ ሊቢያ የሚገኑ የጦር ኃይሎች በናይጄሪያ ታጣቂ ቡድን ከ16 ወራት በፊት ታግተው የነበሩ የኒጀር ዜጎችን አስለቀቁ
በምስራቅ ሊቢያ የሚገኑ የጦር ኃይሎች በናይጄሪያ ታጣቂ ቡድን ከ16 ወራት በፊት ታግተው የነበሩ የኒጀር ዜጎችን አስለቀቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2025
ሰብስክራይብ

በምስራቅ ሊቢያ የሚገኑ የጦር ኃይሎች በናይጄሪያ ታጣቂ ቡድን ከ16 ወራት በፊት ታግተው የነበሩ የኒጀር ዜጎችን አስለቀቁ

የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ልዩ ዘመቻው የተደረገው ከሊቢያና ኒጀር ድንበር 180 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው በደቡብ ምዕራብ ሊቢያ አል-ቃጥሩን ክልል ነው።

መግለጫው የተለቀቁትን ሰዎች ትክክለኛ ቁጥር አልገለጸም።

ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል አንዱ እንደተናገሩት፤ እገታው የተፈፀመባቸው ባለፈው ዓመት ሰኔ 2024 ሲሆን ፈፃሚውም የገዢው ወታደራዊ ምክር ቤት የሚቃወመውና በኒጀር የሚንቀሳቀሰው የአርበኞች ፍትሕ ግንባር በተባለ ታጣቂ ቡድን ነው።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0