ሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ትፈልጋለች - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ትፈልጋለች - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ
ሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ትፈልጋለች - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2025
ሰብስክራይብ

ሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ትፈልጋለች - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ

“ለሁሉም ወገኖች የሚሆን የጋራ መግባባት እያገኘን ይመስለኛል” ሲሉ ኪሪል ዲሚትሪቭ ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

ዲሚትሪቭ በድርድር ሂደቱ ላይ ትራምፕ ያላቸውን ቅሬታ አስመልክቶ አስተያየት ሲሰጡ፣ “ስለተፈጠረው ነገር ብዙ የተሳሳተ መረጃ አለ” ብለዋል።

“ሊሠራ የሚችል ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ላይ በጥሩ ሁኔታ ቀርበናል ብዬ አስባለሁ” ሲሉም አክለዋል።

ዲሚትሪቭ እንደገለጹት፣ የሩሲያ-ዩክሬን ግጭት እልባት "ጥቂት ነጥቦችን ብቻ ያካትታል"፦

ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና መስጠት፤ ለዚህም ሩሲያ ፈቃደኛ ነች፡፡

ከግጭቱ በፊት በዩክሬን ጥቃት የተሰነዘረባቸውን የሩሲያ ህዝቦች በተመለከተ የግዛት ጉዳይን መፍታት፣

ለሩሲያ ደህንነት አስፈላጊ የሆነው የዩክሬን ገለልተኝነት ጉዳይ ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0