ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በ11ኛው የጣና ፎረም ላይ ለቀጣናዊ ሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በ11ኛው የጣና ፎረም ላይ ለቀጣናዊ ሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋገጡ
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በ11ኛው የጣና ፎረም ላይ ለቀጣናዊ ሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋገጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በ11ኛው የጣና ፎረም ላይ ለቀጣናዊ ሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋገጡ

በባሕር ዳር በተካሄደው የጣና የሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ከፍተኛ ደረጃ መድረክ ዋንኛ ትኩረቱ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ላይ ሲሆን፣ መሪዎች የጋራ ቀጣናዊ እርምጃ አስፈላጊነትን አጽንዖት ሰጥተዋል።

በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሀደራ አበራ፤ “ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን በማስፋፋት ረገድ ያላትን ወሳኝ ሚና ማጠናከሯን ትቀጥላለች” ሲሉ የሀገሪቱን አቋም ፣ ስትራቴጂያዊ አቀማመጥና ታሪካዊ አመራር አስረድተዋል።

የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ መሀመድ ኦማር በበኩላቸው፣ አገራቸው ከዓመታት ግጭት በኋላ ሰላምን ለማጠናከርና ተቋማትን መልሳ ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት በዝርዝር አስረድተዋል ሲል የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0