https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት ለ42 ሚሊዮን አሜሪካውያን የምግብ እርዳታን ሊያቋርጥ ነው - ሪፖርት
የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት ለ42 ሚሊዮን አሜሪካውያን የምግብ እርዳታን ሊያቋርጥ ነው - ሪፖርት
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት ለ42 ሚሊዮን አሜሪካውያን የምግብ እርዳታን ሊያቋርጥ ነው - ሪፖርትየአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር ማስታወሻ እንደሚያሳየው፣ አሁን ባለው የመንግሥት መዘጋት ወቅት የድንገተኛ ጊዜ ገንዘቦች ለምግብ አቅርቦት እገዛ ጥቅሞች... 25.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-25T12:27+0300
2025-10-25T12:27+0300
2025-10-25T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/19/1997073_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_37481f182b2a903675bf9532183077d4.jpg
የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት ለ42 ሚሊዮን አሜሪካውያን የምግብ እርዳታን ሊያቋርጥ ነው - ሪፖርትየአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር ማስታወሻ እንደሚያሳየው፣ አሁን ባለው የመንግሥት መዘጋት ወቅት የድንገተኛ ጊዜ ገንዘቦች ለምግብ አቅርቦት እገዛ ጥቅሞች አይውሉም፤ ይህም ከጥቅምት 1 ጀምሮ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች የሚሰጠውን የምግብ እርዳታ አደጋ ላይ ይጥላል ሲል አክሲዮስ ዘግቧል።ሚኒስቴሩ፣ የተመደበለት ገንዘብ ለተፈጥሮ አደጋዎች የተያዘ እንደሆነ በመግለጽ፣ ግዛቶች ወጪዎቹን ቢሸፍኑም እንኳ ገንዘባቸው ተመላሽ እንደማይደረግቸም አብራርቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/19/1997073_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_2791a67ecf0f45feab5953ce9634da91.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት ለ42 ሚሊዮን አሜሪካውያን የምግብ እርዳታን ሊያቋርጥ ነው - ሪፖርት
12:27 25.10.2025 (የተሻሻለ: 12:34 25.10.2025) የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት ለ42 ሚሊዮን አሜሪካውያን የምግብ እርዳታን ሊያቋርጥ ነው - ሪፖርት
የአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር ማስታወሻ እንደሚያሳየው፣ አሁን ባለው የመንግሥት መዘጋት ወቅት የድንገተኛ ጊዜ ገንዘቦች ለምግብ አቅርቦት እገዛ ጥቅሞች አይውሉም፤ ይህም ከጥቅምት 1 ጀምሮ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች የሚሰጠውን የምግብ እርዳታ አደጋ ላይ ይጥላል ሲል አክሲዮስ ዘግቧል።
ሚኒስቴሩ፣ የተመደበለት ገንዘብ ለተፈጥሮ አደጋዎች የተያዘ እንደሆነ በመግለጽ፣ ግዛቶች ወጪዎቹን ቢሸፍኑም እንኳ ገንዘባቸው ተመላሽ እንደማይደረግቸም አብራርቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X