የፈጠራ ሥራዎችን እውን ለማድረግ እርዳታ እና ፈንድ የመጠበቅ ባህልን ማረም አለብን - ኬንያዊት የፈጠራ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የፈጠራ ሥራዎችን እውን ለማድረግ እርዳታ እና ፈንድ የመጠበቅ ባህልን ማረም አለብን - ኬንያዊት የፈጠራ ባለሙያ

ኖራ ኪማቲ፣ በአፍሪካ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በውስጥ አቅም መሥራት የመቻል እሳቤን በትውልዱ ሥነ-ልቦና ውስጥ ማስረጽ እንደሚገባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።

ንግግርን ወደ ምልክት ቋንቋ የሚቀይር ሮቦት መሥራቷን የገለፀችው ባለሙያዋ፣ ፈጠራው መስማት ለተሳናቸው ሕፃናት ከፍ ያለ እገዛ እንዳለውም ታነሳለች።

"ቴክኖሎጂው መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ ሥርዓተ ትምህርቶች ውስጥ እንዲካተቱ ያግዛል።" ብላለች።

የአፍሪካ ሕብረት የኢኖቬሽን ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0