#viral | በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቀይ ሸርጣኖች ከአውስትራሊያ ክሪስማስ ደሴት ይሰደዳሉ

ሰብስክራይብ

#viral  | በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቀይ ሸርጣኖች ከአውስትራሊያ ክሪስማስ ደሴት ይሰደዳሉ

ሸርጣኖቹ በየዓመቱ የጫካ መኖሪያቸውን ትተው፣ እንቁላል ወደሚጥሉበት (ወደሚራቡበት) የባሕር ዳርቻ ይጓዛሉ፡፡

እንስቶቹ እስከ 100 ሺህ የሚደርሱ እንቁላሎችን በባሕር ሞገድ ወቅት ይጥላሉ፤ ይህም ከጨረቃ ዑደት የመጨረሻ ሩብ ጋር የተገጣጠመ ነው። እንቁላሎቹ ወዲያውኑ በውሃ ውስጥ ይፈለፈላሉ፡፡ ትናንሾቹ እጭዎች ወደ ትናንሽ ሸርጣኖችነት ከመቀየራቸውና ወደ መሬት (ጫካ) ከመመለሳቸው በፊት ለአንድ ወር ያህል በውቅያኖስ ሞገድ ውስጥ ይቆያሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0