ጃፓን ከሩሲያ ጋር የሚደረገወን የሰላም ስምምነት ለመደምደም ቆርጣለች - የእሲያዊቷ ሀገር አዲሷ ጠቅላይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጃፓን ከሩሲያ ጋር የሚደረገወን የሰላም ስምምነት ለመደምደም ቆርጣለች - የእሲያዊቷ ሀገር አዲሷ ጠቅላይ ሚኒስትር
ጃፓን ከሩሲያ ጋር የሚደረገወን የሰላም ስምምነት ለመደምደም ቆርጣለች - የእሲያዊቷ ሀገር አዲሷ ጠቅላይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.10.2025
ሰብስክራይብ

ጃፓን ከሩሲያ ጋር የሚደረገወን የሰላም ስምምነት ለመደምደም ቆርጣለች - የእሲያዊቷ  ሀገር አዲሷ ጠቅላይ ሚኒስትር

ሞስኮ እና ቶኪዮ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ እንደዚህ ዓይነቱን ስምምነት ለመፈረም ከ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ ሲደራደሩ ቆይተዋል።

ዋናው እንቅፋት ደግሞ በደቡብ ኩሪል ደሴቶች ሁኔታ ላይ ያለው የይገባኛል ውዝግብ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0