አፍሪካ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር ዋነኛ ሰለባ ናት - የአፍሪካ ሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ ዋና ፀሃፊ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር ዋነኛ ሰለባ ናት - የአፍሪካ ሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ ዋና ፀሃፊ

ግሎሪያ ሲሲያ፤ ፍርድ ቤቱ ዓለም አቀፍ ቀውስ የሚፈጥሩ የሃያላን ሀገራት መሪዎችን ተጠያቂ ከማድረግ ይልቅ በትሩን አፍሪካ ላይ ሲያሳርፍ መኖሩን ገልፀዋል።

ዋና ፀሃፊዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ይህን መድልዎ ለማረም የአፍሪካ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን ማቋቋም አማራጭ ያለው ጉዳይ አለመሆኑን አንስተዋል።

"በአይሲሲ የሚታዩት አብዛኞቹ ጉዳዮች የአፍሪካ ናቸው። ሆኖም መጠነ ሰፊ ጦርነቶች እንዲፈጠሩ የሚያደረጉት አካላት ያሉት እዚህ አይደለም። የራሳችንን የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የምንቋቋምበት ጊዜ አሁን ነው" ብለዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0