የብር የመግዛት አቅም በሚቀጥሉት ወራት ይጨምራል - የብሔራዊ ባንክ ገዥ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብር የመግዛት አቅም በሚቀጥሉት ወራት ይጨምራል - የብሔራዊ ባንክ ገዥ
የብር የመግዛት አቅም በሚቀጥሉት ወራት ይጨምራል - የብሔራዊ ባንክ ገዥ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.10.2025
ሰብስክራይብ

የብር የመግዛት አቅም በሚቀጥሉት ወራት ይጨምራል - የብሔራዊ ባንክ ገዥ

አሁናዊ የወርቅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ፤ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲተመን በመደረጉ ሁለት ሶስተኛ ዋጋውን ያጣው የኢትዮጵያ ብር ሊጠናከር እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

“ሕዝቡ በሚቀጥሉት ወራት የብር ተወዳዳሪነት መጨመርን መጠበቅ አለበት፤ የብር መዳከምን ብቻ ለሚጠብቁ፣ እቅዳችሁን እንደገና እንድታጤኑ እመክራለሁ" ሲሉ ከምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ወቅት ተናግረዋል።

የወርቅ የወጪ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡናን በልጦ፤ ባለፈው ሰኔ 30 3.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር መድረሱ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0