በ2018 የትምህርት ዘመን ከ5.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፕሮግራሞች ተጠቃሚ ይሆናሉ - የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ2018 የትምህርት ዘመን ከ5
በ2018 የትምህርት ዘመን ከ5 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.10.2025
ሰብስክራይብ

በ2018 የትምህርት ዘመን ከ5.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፕሮግራሞች ተጠቃሚ ይሆናሉ - የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

በተለይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ታሳቢ በማድረግ 454,106 ሠልጣኞችን በመደበኛ ፕሮግራሞች ለማስመዝገብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሪቻ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡

4 ሚሊዮን ዜጎችን አሠልጥኖ ለሀገር ውስጥ የሥራ ገበያ ለማቅረብ መታቀዱን ያነሱት ሚኒስትሩ፤ የውጭ ሀገር የሥራ ዕድል የሚፈልጉ 800ሺ ዜጎችን ለማስተናገድ ታስቦ የአጭር ጊዜ ፕሮግራሞች መዘጋጀታቸውን ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0