በኢትዮጵያ በሩብ ዓመቱ ማመንጨት ከተቻለው የኤሌክትሪክ ኃይል ግማሽ ያህሉ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደተገኘ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ በሩብ ዓመቱ ማመንጨት ከተቻለው የኤሌክትሪክ ኃይል ግማሽ ያህሉ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደተገኘ ተገለፀ
በኢትዮጵያ በሩብ ዓመቱ ማመንጨት ከተቻለው የኤሌክትሪክ ኃይል ግማሽ ያህሉ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደተገኘ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.10.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ በሩብ ዓመቱ ማመንጨት ከተቻለው የኤሌክትሪክ ኃይል ግማሽ ያህሉ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደተገኘ ተገለፀ

ሀገሪቱ ባለፉት 3 ወራት ከኤሌክትሪክ ኃይል የወጪ ንግድ ከ34 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳገኘች የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን አስታውቀዋል፡፡

በሩብ ዓመቱ ከመነጨው 9,208 ጊጋ ዋት 8.5 በመቶውን ለኬንያ እና ጅቡቲ በሽያጭ እንደቀረበም ተመላክቷል፡፡

በአጠቃላይ ለሀገር ውስጥ እና ለጎረቤት ከቀረበው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ26.5 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱንም ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡

በሱዳን ያለው ግጭት በመሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት በማስከተሉ በመጀመሪያ ሩብ ዓመት የኤሌክትሪክ ኃይል ለሀገሪቱ በሽያጭ አልቀረበም መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0