ሩሲያ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት ማድነቅ ይገባል - የአፍሪካ ሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ ዋና ፀሃፊ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት ማድነቅ ይገባል - የአፍሪካ ሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ ዋና ፀሃፊ

ግሎሪያ ሲሲያ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አኅጉሪቱ በዓለም አቀፍ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ተገቢው ውክልና እንዲኖራት በሩሲያ በኩል የተያዘው አቋም ለፍትሐዊነትን የመቆም አይነተኛ አብነት መሆኑን ገልጸዋል።

"ለአካታች የዓለም ሥርዓት ይህን ጥያቄ መደገፍ ተገቢ ነው። ቋሚ መቀመጫው የአኅጉሪቱን ድምፅ ለማሰማት እና ጥቅሟን ለማስከበር ወሳኝ ነው" ብለዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0