መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በጋምቤላ ክልል ሥራ ጀመረ
19:16 23.10.2025 (የተሻሻለ: 19:24 23.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በጋምቤላ ክልል ሥራ ጀመረ
የተቋማትን አገልግሎት በአንድ ቦታ መስጠት መቻል ለዜጎች ፈጣን፣ ቀልጣፋና ወጪ ቆጣቢ አሠራርን ለመዘርጋት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ተናግረዋል።
ማዕከሉ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ጉልህ ድርሻ እንደሚኖረው እና ሙስናና ብልሹ አሠራሮችን በማስቀረት ረገድም የጎላ ፋይዳ ስላለው ለስኬታማነቱ በትኩረት እንደሚሠራ አንስተዋል።
በክልል ደረጃ የተጀመረው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማ አስተዳደርና በዞን መዋቅሮችም የማስፋት ሥራ እንደሚከናወን ተመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/2
© telegram sputnik_ethiopia

2/2
© telegram sputnik_ethiopia
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
2/2
© telegram sputnik_ethiopia