አኅጉራዊ ሕጎቻችን ከአፍሪካዊ ማንነት የተቃረኑ አለመሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል - ጋናዊ የሕግ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አኅጉራዊ ሕጎቻችን ከአፍሪካዊ ማንነት የተቃረኑ አለመሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል - ጋናዊ የሕግ ባለሙያ

አልፍሬድ ኤሊ ክዋሲ፤ ከአፍሪካ ሕዝቦች የጋራ እሴት እና ሥነ-ልቦና የሚመነጩ ሕግችን ማስፋት፤ አኅጉሪቱ በዓለም አቀፍ መድረክ መብቷን ለማስከበር የምታደርገውን ጥረት በእጅጉ አንደሚደግፍ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"በጋራ የምንገዛባቸው ሕጎችን ማስፋት ተደማጭነታችንን ለማሳደግ የላቀ እገዛ አለው። የጋራ የሕግ መረዳቶችን ማስፋት አኅጉራዊ ውሕደትን እውን ለማድረግም ቁልፍ ጉዳይ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።

5ኛው የአፍሪካ የሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0