ሀብታም ሀገራት የአፍሪካን ንግድ እንደ ጥሬ ዕቃ ማግኛ መቁጠር የለባቸውም - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሀብታም ሀገራት የአፍሪካን ንግድ እንደ ጥሬ ዕቃ ማግኛ መቁጠር የለባቸውም - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ሀብታም ሀገራት የአፍሪካን ንግድ እንደ ጥሬ ዕቃ ማግኛ መቁጠር የለባቸውም - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.10.2025
ሰብስክራይብ

ሀብታም ሀገራት የአፍሪካን ንግድ እንደ ጥሬ ዕቃ ማግኛ መቁጠር የለባቸውም - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

 የተፈጥሮ ሀብቶችን ማውጣት ላይ ብቻ ሳይሆን ከአህጉሪቱ ጋር ያለው የንግድ ግንኙነት በጋራ መከባበር እና ለልማቷ ድጋፍ ማድረግ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት ሲሉ ዩሱፍ ቱጋር ተናግረዋል።

"አንዳንዴ እንደ ማይንክራፍት ቪዲዮ ጌም አጨዋታ ነው፤ የነዳጅ ዘይት አለ፣ ጋዝ አለ፣ ወሳኝ ማዕድናት፣ ብርቅዬ ተፈጥሮዓዊ ሀብቶች አሉ። ከዛም ይሄን ትንሽ እናስቀምጣለን፤ በዚህ ላይ ኢንቨስት እናደርጋለን ይባላል። በፍፁም እንደዛ መሆን የለበትም" ሲሉ ለምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0